መዝሙር 26:2-3
መዝሙር 26:2-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ክፉዎች ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ፥ የሚያሠቃዩኝ እነዚያ ጠላቶቼ ደከሙ፥ ወደቁም። ሠራዊትም ቢጠላኝ ልቤ አይፈራብኝም፤ ሠራዊትም ቢከቡኝ በእርሱ እተማመናለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 26 ያንብቡመዝሙር 26:2-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ ፈትነኝ፤ መርምረኝም፤ ልቤንና ውስጤን መርምር፤ ምሕረትህ ከፊቴ አልተለየምና፣ በእውነትህም ተመላለስሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 26 ያንብቡ