መዝሙር 19:7-9

መዝሙር 19:7-9 NASV

የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስንም መልሶ ያለመልማል፤ የእግዚአብሔር ሥርዐት የታመነ ነው፤ አላዋቂውን ጥበበኛ ያደርጋል። የእግዚአብሔር ሕግጋት ትክክል ናቸው፤ ልብን ደስ ያሰኛሉ። የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፤ ዐይንን ያበራል። እግዚአብሔርን መፍራት ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። የእግዚአብሔር ፍርድ የታመነ፣ ሁለንተናውም ጻድቅ ነው።

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስል

መዝሙር 19:7-9 - የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤
ነፍስንም መልሶ ያለመልማል፤
የእግዚአብሔር ሥርዐት የታመነ ነው፤
አላዋቂውን ጥበበኛ ያደርጋል።
የእግዚአብሔር ሕግጋት ትክክል ናቸው፤
ልብን ደስ ያሰኛሉ።
የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፤
ዐይንን ያበራል።
እግዚአብሔርን መፍራት ንጹሕ ነው፤
ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።
የእግዚአብሔር ፍርድ የታመነ፣
ሁለንተናውም ጻድቅ ነው።