መዝሙር 130:4-5

መዝሙር 130:4-5 NASV

ነገር ግን በአንተ ዘንድ ይቅርታ አለ፤ ስለዚህም ልትፈራ ይገባሃል። እግዚአብሔርን ደጅ እጠናለሁ፤ ነፍሴም በትዕግሥት ትጠብቀዋለች፤ በቃሉም ተስፋ አደርጋለሁ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}