መዝሙር 13:5-6

መዝሙር 13:5-6 NASV

እኔ ግን በጸናች ፍቅርህ እታመናለሁ፤ ልቤም በማዳንህ ደስ ይለዋል። ቸርነቱ ታምኛለሁና፣ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ።