መዝሙር 11:2-3

መዝሙር 11:2-3 NASV

ደግሞም ለምን እንዲህ ትሉኛላችሁ? “ክፉዎች፣ እነሆ፤ ቀስታቸውን ገትረዋል፤ የቅኑን ሰው ልብ በጨለማ ለመንደፍ፣ ፍላጻቸውን በአውታሩ ላይ ደግነዋል። መሠረቱ ከተናደ፣ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?”