ምሳሌ 28:5

ምሳሌ 28:5 NASV

ክፉዎች ፍትሕን አያስተውሉም፤ እግዚአብሔርን የሚሹ ግን ሙሉ በሙሉ ያውቁታል።