ምሳሌ 27:20-21

ምሳሌ 27:20-21 NASV

ሲኦልና የሙታን ዓለም እንደማይጠግቡ ሁሉ፣ የሰውም ዐይን አይረካም። ብር በማቅለጫ፣ ወርቅም በከውር እንደሚፈተን፤ ሰውም በአንደበት ምስጋና ይፈተናል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}