ምሳሌ 24:1-2

ምሳሌ 24:1-2 NASV

በክፉ ሰዎች አትቅና፤ ጓደኛነታቸውም አይመርህ፤ ልባቸው ዐመፅን ያውጠነጥናልና፤ ከንፈራቸውም ሸፍጥ ያወራል።