ምሳሌ 22:24-25

ምሳሌ 22:24-25 NASV

ከግልፍተኛ ጋራ ወዳጅ አትሁን፤ በቀላሉ ቱግ ከሚልም ሰው ጋራ አትወዳጅ፤ አለዚያ መንገዱን ትማራለህ፤ ራስህም ትጠመድበታለህ።