ምሳሌ 15:1-4

ምሳሌ 15:1-4 NASV

የለዘበ መልስ ቍጣን ያበርዳል፤ ክፉ ቃል ግን ቍጣን ይጭራል። የጠቢብ አንደበት ዕውቀትን ታወድሳለች፤ የሞኞች አንደበት ግን ቂልነትን ያፈልቃል። የእግዚአብሔር ዐይኖች በሁሉም ስፍራ ናቸው፤ ክፉዎችንም ደጎችንም ነቅተው ይመለከታሉ። ፈውስ የምታመጣ ምላስ የሕይወት ዛፍ ናት፤ አታላይ ምላስ ግን መንፈስን ትሰብራለች።

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስሎች

ምሳሌ 15:1-4 - የለዘበ መልስ ቍጣን ያበርዳል፤
ክፉ ቃል ግን ቍጣን ይጭራል።

የጠቢብ አንደበት ዕውቀትን ታወድሳለች፤
የሞኞች አንደበት ግን ቂልነትን ያፈልቃል።

የእግዚአብሔር ዐይኖች በሁሉም ስፍራ ናቸው፤
ክፉዎችንም ደጎችንም ነቅተው ይመለከታሉ።

ፈውስ የምታመጣ ምላስ የሕይወት ዛፍ ናት፤
አታላይ ምላስ ግን መንፈስን ትሰብራለች።ምሳሌ 15:1-4 - የለዘበ መልስ ቍጣን ያበርዳል፤
ክፉ ቃል ግን ቍጣን ይጭራል።

የጠቢብ አንደበት ዕውቀትን ታወድሳለች፤
የሞኞች አንደበት ግን ቂልነትን ያፈልቃል።

የእግዚአብሔር ዐይኖች በሁሉም ስፍራ ናቸው፤
ክፉዎችንም ደጎችንም ነቅተው ይመለከታሉ።

ፈውስ የምታመጣ ምላስ የሕይወት ዛፍ ናት፤
አታላይ ምላስ ግን መንፈስን ትሰብራለች።ምሳሌ 15:1-4 - የለዘበ መልስ ቍጣን ያበርዳል፤
ክፉ ቃል ግን ቍጣን ይጭራል።

የጠቢብ አንደበት ዕውቀትን ታወድሳለች፤
የሞኞች አንደበት ግን ቂልነትን ያፈልቃል።

የእግዚአብሔር ዐይኖች በሁሉም ስፍራ ናቸው፤
ክፉዎችንም ደጎችንም ነቅተው ይመለከታሉ።

ፈውስ የምታመጣ ምላስ የሕይወት ዛፍ ናት፤
አታላይ ምላስ ግን መንፈስን ትሰብራለች።ምሳሌ 15:1-4 - የለዘበ መልስ ቍጣን ያበርዳል፤
ክፉ ቃል ግን ቍጣን ይጭራል።

የጠቢብ አንደበት ዕውቀትን ታወድሳለች፤
የሞኞች አንደበት ግን ቂልነትን ያፈልቃል።

የእግዚአብሔር ዐይኖች በሁሉም ስፍራ ናቸው፤
ክፉዎችንም ደጎችንም ነቅተው ይመለከታሉ።

ፈውስ የምታመጣ ምላስ የሕይወት ዛፍ ናት፤
አታላይ ምላስ ግን መንፈስን ትሰብራለች።