ማርቆስ 3:29-30

ማርቆስ 3:29-30 NASV

ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ላይ የስድብ ቃል የሚናገር ሁሉ የዘላለም ኀጢአት ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ለዘላለም አይሰረይለትም።” ይህንም ያለው፣ “ርኩስ መንፈስ አለበት” ስላሉት ነበር።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች