ማርቆስ 13:31-33

ማርቆስ 13:31-33 NASV

ሰማይና ምድር ያልፋሉ፣ ቃሌ ግን አያልፍም። “ነገር ግን ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ከአብ በቀር፣ የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ፣ ወልድም ቢሆን ማንም አያውቅም። ስለዚህ ጊዜው መቼ እንደሚሆን ስለማታውቁ ተጠንቀቁ! ትጉ! ጸልዩም!

ተዛማጅ ቪዲዮዎች