ማርቆስ 12:10-11

ማርቆስ 12:10-11 NASV

እንዲህ የሚለውን የመጽሐፍ ቃል አላነበባችሁምን? “ ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ እርሱ የማእዘን ራስ ሆነ፤ ጌታ ይህን አድርጓል፣ ይህም ለዐይናችን ድንቅ ነው።’”