ማርቆስ 11:9-10

ማርቆስ 11:9-10 NASV

የቀደሙትና የተከተሉትም በታላቅ ድምፅ እንዲህ ይሉ ነበር፤ “ሆሳዕና!” “በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!” “የምትመጣው የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት!”

ተዛማጅ ቪዲዮዎች