ማርቆስ 10:36-37

ማርቆስ 10:36-37 NASV

እርሱም፣ “ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው። እነርሱም፣ “በክብርህ ጊዜ አንዳችን በቀኝህ፣ አንዳችን በግራህ እንድንቀመጥ ፍቀድልን” አሉት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች