ማቴዎስ 5:10-11

ማቴዎስ 5:10-11 NASV

ስለ ጽድቅ ብለው የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፤ መንግሥተ ሰማይ የእነርሱ ናትና። “ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች

ከ ማቴዎስ 5:10-11ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች