ማቴዎስ 28:18-19

ማቴዎስ 28:18-19 NASV

ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበት ቀርቦ እንዲህም አላቸው፤ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል፤ ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤

ተዛማጅ ቪዲዮዎች

ከ ማቴዎስ 28:18-19ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች