ማቴዎስ 13:45-46

ማቴዎስ 13:45-46 NASV

“እንዲሁም መንግሥተ ሰማይ ውብ ዕንቍ የሚፈልግ ነጋዴ ትመስላለች፤ እጅግ ውድ የሆነ ዕንቍ ባገኘም ጊዜ፣ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጦ ገዛው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች