ሉቃስ 5:27-28

ሉቃስ 5:27-28 NASV

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ከዚያ ወጥቶ ሄደ፤ ሌዊ የተባለ አንድ ቀረጥ ሰብሳቢም በቀረጥ መሰብሰቢያው ቦታ ተቀምጦ አየውና፣ “ተከተለኝ” አለው፤ እርሱም ሁሉን ትቶ ተነሥቶ ተከተለው።