ሉቃስ 24:1-2

ሉቃስ 24:1-2 NASV

በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ሴቶቹ ያዘጋጁትን ሽቱ ይዘው እጅግ ማለዳ ሳለ ወደ መቃብሩ ሄዱ። ድንጋዩም ከመቃብሩ ደጃፍ ተንከባልሎ አገኙት፤