ዘሌዋውያን 19:32

ዘሌዋውያን 19:32 NASV

“ ‘ዕድሜው ለገፋ ተነሥለት፤ ሽማግሌውን አክብር፤ አምላክህንም ፍራ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።