እግዚአብሔርም ኢዮብን እንዲህ አለው፤ “ከሁሉን ቻይ አምላክ ጋራ ተከራክሮ የሚረታው አለን? እግዚአብሔርን የሚወቅሥ እርሱ መልስ ይስጥ!” ኢዮብም ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እኔ ከንቱ ሰው፣ ምን እመልስልሃለሁ? እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ። አንድ ጊዜ ተናገርሁ፤ የምመልሰው የለኝም፤ ሁለተኛም ተናገርሁ፤ ከእንግዲህ አንዳች አልጨምርም።”
ኢዮብ 40 ያንብቡ
ያዳምጡ ኢዮብ 40
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ኢዮብ 40:1-5
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች