ዮሐንስ 6:18-20

ዮሐንስ 6:18-20 NASV

ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር ባሕሩ ተናወጠ። ዐምስት ወይም ስድስት ኪሎ ሜትር ያህል እንደ ቀዘፉ፣ ኢየሱስ በውሃ ላይ እየተራመደ ወደ ጀልባዋ ሲመጣ አይተው ፈሩ። እርሱ ግን፣ “እኔ ነኝ፤ አትፍሩ” አላቸው።