ዮሐንስ 14:6-7

ዮሐንስ 14:6-7 NASV

ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። እኔን ብታውቁኝ ኖሮ አባቴንም ባወቃችሁት ነበር። ከአሁን ጀምሮ ግን ታውቁታላችሁ፤ አይታችሁታልም።”

ከ ዮሐንስ 14:6-7ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች