ዮሐንስ በማግስቱም፣ ኢየሱስ ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፤ “እነሆ! የዓለምን ኀጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ፤ ‘ከእኔ በኋላ የሚመጣው ከእኔ በፊት ስለ ነበር ከእኔ ይልቃል’ ያልሁት እርሱ ነው፤
ዮሐንስ 1 ያንብቡ
ያዳምጡ ዮሐንስ 1
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ዮሐንስ 1:29-30
5 ቀናት
ይህ የአምስት ቀን የንባብ ዕቅድ በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ በኩል የተገለጠውን በጥርጣሬዎቻችንና በተስፋ መቁረጦች ግዜያት ሁሉ የእግዚአብሔርን ታማኝነት እውነት እያሳየን ያበረታናል፡፡
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች