ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጣችሁ፣ የሰላም ሐሳብ እንጂ ለክፉ አይደለም። እናንተም ትጠሩኛላችሁ፤ ቀርባችሁ ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፤ እኔም እሰማችኋለሁ።
ኤርምያስ 29 ያንብቡ
ያዳምጡ ኤርምያስ 29
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ኤርምያስ 29:11-12
3 ቀናት
እግዚአብሔር የገባልህን የተስፋ ቃል እንዴት እንደሚፈፅመው ትገረም ይሆን? ፍሬያማ ኑሮስ ለመኖር ተስፋ ታደርጋለህ? የዕዝራ መጽሐፍ የሚዳስሰው እግዚአብሔር ህዝቡን ለመታደግና ለማደስ የተስፋ ቃሉን መፈፀሙን ሲሆን ከዚህም የተነሳ የኖሩትን ፍሬያማ ኑሮ ያሳያል፡፡ በዕዝራ አስደማሚ ታሪክ ውስጥ የሚታየው አግዚአብሔር ለሰው ዘር ሁሉ የገባው ትልቁ የተስፋ ፍፃሜ የሆነውና ብቸኛው የፍሬያማነት መንገድ የሆነው ኢየሱስ ነው፡፡
4 ቀናት
"እንግሊዛዊቷ ሲንዲ ሴምበር በውድድሯ ወቅት እንቅፋት የሆነባትን ጥርጣሬን እና ጭንቀትን እንዴት እንዳሸነፈች ታካፍላለች። ሲንዲ አትሌቶች ትኩረታቸውን ከፍርሃት ወደ እምነት እንዲቀይሩ እና በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ እንድያድርጉ ተረዳቸዋለች ። ይህ እቅድ ጭንቀትን በእምነት ለመተካት ቀላል እና ተግባራዊ መንገዶችን ይሰጣል። በስፖርት እና በህይወት ውስጥ ሰላም እና መተማመንን እንድታገኝ ያግዝሃል። ከመወዳደርዎ በፊት እና በኋላ የሚጠቀሙበት የውድድር ተከታታይ አካል ነው። "
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች