ዕብራውያን 13:1-2

ዕብራውያን 13:1-2 NASV

እርስ በርሳችሁ እንደ ወንድማማች ተዋደዱ። እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ አንዳንዶች ይህን ሲያደርጉ፣ ሳያውቁ መላእክትን አስተናግደዋልና።