ዘፍጥረት 9:20-22

ዘፍጥረት 9:20-22 NASV

ኖኅ ገበሬ ነበረና ወይን ተከለ፤ ከወይኑም ጠጅ ጠጥቶ ሰከረና በድንኳኑ ውስጥ ዕርቃኑን ተኛ። የከነዓን አባት ካም የአባቱን ዕርቃነ ሥጋ አየ፤ ወደ ውጭም ወጥቶ ለሁለቱ ወንድሞቹ ነገራቸው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}