ዘፍጥረት 8:10-11

ዘፍጥረት 8:10-11 NASV

ሰባት ቀን ከቈየ በኋላ ኖኅ ርግቧን እንደ ገና ላካት። እርሷም ወደ ማታ ተመለሰች፤ እነሆም የለመለመ የወይራ ቅጠል በአፏ ይዛ ነበር፤ ያን ጊዜ ኖኅ ውሃው ከምድር ላይ መጕደሉን ዐወቀ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}