ዘፍጥረት 6:7-8

ዘፍጥረት 6:7-8 NASV

ስለዚህም እግዚአብሔር፣ “የፈጠርሁትን የሰው ዘር ከምድረ ገጽ አጠፋለሁ፤ ከሰው እስከ እንስሳ በምድር ላይ ከሚሳቡ ፍጥረታት እስከ ሰማይ ወፎች አጠፋለሁ፤ ስለ ፈጠርኋቸው ተጸጽቻለሁና” አለ። ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አገኘ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}