ዘፍጥረት 35:27-29

ዘፍጥረት 35:27-29 NASV

ያዕቆብ አባቱ ወዳለበት ወደ መምሬ መጣ፤ አብርሃምና ይሥሐቅ የኖሩባት፣ ቂርያት አርባቅ ወይም ኬብሮን የተባለችው ቦታ ናት። ይሥሐቅ መቶ ሰማንያ ዓመት ኖረ፤ ይሥሐቅም አርጅቶ፣ ዕድሜ ጠግቦ ሞተ፤ ወደ ወገኖቹ ተሰበሰበ፤ ልጆቹም ዔሳውና ያዕቆብ ቀበሩት።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}