ዘፍጥረት 35:2

ዘፍጥረት 35:2 NASV

ስለዚህም ያዕቆብ ለቤቱ ሰዎችና ዐብረውት ለነበሩት ሁሉ እንዲህ አላቸው፤ “በእናንተ ዘንድ ያሉትን ባዕዳን አማልክት አስወግዱ፤ ሰውነታችሁን አንጹ፤ ልብሳችሁንም ለውጡ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}