ዘፍጥረት 3:6-7

ዘፍጥረት 3:6-7 NASV

ሴቲቱ የዛፉ ፍሬ ለመብል መልካም፣ ለዐይን የሚያስደስትና ጥበብንም ለማግኘት የሚያጓጓ እንደ ሆነ ባየች ጊዜ፣ ከፍሬው ወስዳ በላች፤ ከርሷም ጋራ ለነበረው ለባሏ ሰጠችው፤ እርሱም በላ። የሁለቱም ዐይኖች ተከፈቱ፤ ዕራቍታቸውን መሆናቸውንም ተገነዘቡ። ስለዚህ የበለስ ቅጠል ሰፍተው አገለደሙ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ዘፍጥረት 3:6-7ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች