ዘፍጥረት 2:23-24

ዘፍጥረት 2:23-24 NASV

አዳምም እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ ይህች ዐጥንት ከዐጥንቴ፣ ሥጋም ከሥጋዬ ናት። ከወንድ ተገኝታለችና ‘ሴት’ ትባል።” ስለዚህ ሰው ከአባቱና ከእናቱ ተለይቶ ከሚስቱ ጋራ ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ዘፍጥረት 2:23-24ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች