ዘፍጥረት 2:22-24

ዘፍጥረት 2:22-24 NASV

እግዚአብሔር አምላክ ከአዳም የወሰዳትን ዐጥንት ሴት አድርጎ ሠራት፤ ወደ አዳምም አመጣት። አዳምም እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ ይህች ዐጥንት ከዐጥንቴ፣ ሥጋም ከሥጋዬ ናት። ከወንድ ተገኝታለችና ‘ሴት’ ትባል።” ስለዚህ ሰው ከአባቱና ከእናቱ ተለይቶ ከሚስቱ ጋራ ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ዘፍጥረት 2:22-24ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች