ዘፍጥረት 1:4-5

ዘፍጥረት 1:4-5 NASV

እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፤ ብርሃኑን ከጨለማ ለየ። እግዚአብሔርም ብርሃኑን “ቀን”፣ ጨለማውን “ሌሊት” ብሎ ጠራው። መሸ፤ ነጋም፤ የመጀመሪያ ቀን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}