ዘፍጥረት 1:1-2

ዘፍጥረት 1:1-2 NASV

በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ። ምድርም ቅርጽ የለሽና ባዶ ነበረች። የምድርን ጥልቅ ስፍራ ሁሉ ጨለማ ውጦት ነበር። የእግዚአብሔርም መንፈስ በውሆች ላይ ይረብብ ነበር።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}