ዘፀአት 24:15-16

ዘፀአት 24:15-16 NASV

ሙሴ ወደ ተራራ ሲወጣ ደመናው ተራራውን ሸፈነ፤ የእግዚአብሔርም ክብር በሲና ተራራ ላይ ወረደ፤ ደመናውም ተራራውን እስከ ስድስት ቀን ድረስ ሸፈነው፤ በሰባተኛውም ቀን እግዚአብሔር በደመናው ውስጥ ሆኖ ሙሴን ጠራው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}