ዘፀአት 23:16

ዘፀአት 23:16 NASV

“በማሳህ ላይ በዘራኸው እህል በኵራት የመከርን በዓል አክብር። “በዓመቱ መጨረሻ በማሳህ ላይ ያለውን እህልህን ስትሰበስብ የመክተቻውን በዓል አክብር።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}