ዘፀአት 18:17-19

ዘፀአት 18:17-19 NASV

የሙሴ ዐማት መልሶ እንዲህ አለው። “የምትሠራው መልካም አይደለም። አንተና ወደ አንተ የሚመጡት እነዚህ ሰዎች የምታደርጉት ነገር ቢኖር ራሳችሁን ማድከም ነው፤ ሥራው ለአንተ ከባድ ሸክም ነው፤ ብቻህን ልትወጣው አትችልም። ምክር እሰጥሃለሁና አሁን እኔን ስሙኝ፤ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን። አንተ በእግዚአብሔር ፊት ሕዝብን የምትወክል መሆን አለብህ፤ ክርክራቸውን ወደ እርሱ ታቀርባለህ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}