ኤፌሶን 3:14-16

ኤፌሶን 3:14-16 NASV

በዚህም ምክንያት በአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ ከርሱም በሰማይና በምድር ያለ ቤተ ሰብ ሁሉ ስያሜ ያገኛል። በውስጥ ሰውነታችሁ እንድትጠነክሩ፣ ከክብሩ ባለጠግነት በመንፈሱ በኩል ኀይል እንዲሰጣችሁ እጸልያለሁ፤