ዘዳግም 6:8-9

ዘዳግም 6:8-9 NASV

በእጅህ ላይ ምልክት አድርገህ እሰራቸው፤ በግንባርህም ላይ ይሁኑ። በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው።