ዘዳግም 32:16-18

ዘዳግም 32:16-18 NASV

በባዕዳን አማልክታቸው አስቀኑት፤ በአስጸያፊ ጣዖቶቻቸውም አስቈጡት። አምላክ ላልሆኑ አጋንንት፦ ላላወቋቸው አማልክት፣ ከጊዜ በኋላ ለተነሡ አማልክት፣ አባቶቻችሁ ላልፈሯቸው አማልክት ሠዉ። አባት የሆነህን ዐለት ከዳኸው፤ የወለደህን አምላክ ረሳኸው።