ዘዳግም 16:16-17

ዘዳግም 16:16-17 NASV

ወንዶችህ ሁሉ በዓመት ሦስት ጊዜ፣ በቂጣ በዓል፣ በሰባቱ ሱባዔ የመከር በዓልና በዳስ በዓል ላይ እርሱ በሚመርጠው ስፍራ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት ይቅረቡ፤ ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ባዶ እጁን አይቅረብ። አምላክህ እግዚአብሔር በባረከህ መጠን እያንዳንዱ ይስጥ።