ቈላስይስ 1:12-14

ቈላስይስ 1:12-14 NASV

በቅዱሳን ርስት በብርሃን ተካፋዮች ለመሆን ያበቃንን አብን እንድታመሰግኑ ነው። እርሱ ከጨለማ አገዛዝ ታደገን፤ ወደሚወድደው ልጁ መንግሥትም አሻገረን፤ በርሱም ቤዛነትን በደሙ አግኝተናል፤ ይህም የኀጢአት ይቅርታ ነው።

ከ ቈላስይስ 1:12-14ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች