መንፈስም ፊልጶስን፣ “ሂድ፤ ወደዚህ ሠረገላ ቅረብ” አለው። ፊልጶስም ፈጥኖ ወደ ሠረገላው ሄደ፤ ጃንደረባውም የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ሲያነብብ ሰምቶ፣ “ለመሆኑ፣ የምታነብበውን ታስተውለዋለህን?” አለው። ጃንደረባውም፣ “የሚያስረዳኝ ሰው ሳይኖር እንዴት አድርጌ አስተውላለሁ” አለው፤ እርሱም ወደ ሠረገላው ወጥቶ ዐብሮት እንዲቀመጥ ፊልጶስን ለመነው።
ሐዋርያት ሥራ 8 ያንብቡ
ያዳምጡ ሐዋርያት ሥራ 8
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ሐዋርያት ሥራ 8:29-31
5 ቀናት
እግዚአብሔር ራሱን በቃሉ መጽሐፍ ገልጦ ወደ እርሱ እንድንቀርብ እና ወደ መንፈሳዊ ብስለት እንድናድግ ያስታጥቀዋል። ይህ የአምስት ቀን ዕቅድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በውደ-ሕይወታቸው እንዴት እንደሚረዱ እና ክርስቶስን ያማከለ፣ አዳኝ እና ለውጥ ሊያመጣ የሚችለውን ሊታደር ማድነቅ እንደምንችል ይዳስሳል።
IN ENGLISH): ይህ የ5 ቀናት የንባብ ዕቅድ ኢየሱስን ለመመስከር በዕውቀትና በድፍረት ያስታጥቅሃል፡፡ በጨለማው ላይ ብርሃን ሁን፡፡
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች