ሐዋርያት ሥራ 26:23

ሐዋርያት ሥራ 26:23 NASV

ይኸውም ክርስቶስ መከራን እንደሚቀበልና ከሙታን ቀዳሚ ሆኖ በመነሣት ለሕዝቡና ለአሕዛብ ብርሃንን እንደሚሰብክ ነው።”