ሐዋርያት ሥራ 2:46

ሐዋርያት ሥራ 2:46 NASV

በየዕለቱ በቤተ መቅደስ በአንድነት እየተገናኙ፣ በቤታቸውም እንጀራ እየቈረሱ በደስታና በቀና ልብ ይመገቡ ነበር፤