ሐዋርያት ሥራ 13:36

ሐዋርያት ሥራ 13:36 NASV

“ዳዊት በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ካገለገለ በኋላ አንቀላፍቷል፤ ከአባቶቹም ጋራ ተቀብሮ ሥጋው በስብሷል።