ሐዋርያት ሥራ 11:9

ሐዋርያት ሥራ 11:9 NASV

“ያም ድምፅ ለሁለተኛ ጊዜ፣ ‘እግዚአብሔር ንጹሕ ያደረገውን አንተ እንደ ርኩስ አትቍጠረው’ ሲል ከሰማይ ተናገረኝ።